Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/05/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የባለ 10 ቶን ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጨረታ ቁጥር 008/18 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- የተለያየ ማሽኖች የጥገና
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Competitive Bids for the Purchase of Stationeries
Addis Zemen(Jan 19, 2026) INVITATION FOR BIDINVITATION FOR TENDER(Ref. NCB/OCC-134/2025) In compliance with the requirements included in our bidding document,
የከሚሴ መም/ት/ት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የትምህርት መረጃ (ዕቃዎችን)፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ መም/ት/ት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/ መሣሪያዎችን፣ አላቂ
የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር001/2018 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጨረታ ቁጥር 008/18 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- የተለያየ ማሽኖች የጥገና
Biiroon Dargaggoo Fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii Dhaaf Kontiraaktaroota Ulaagaa Guutan, Gahumsa Qabani, Fi Hayyama Qaban (GC-3/BC-2) Fi Isaa Ol Qaban Pirojektii Armaan Gadii Kanaaf Caalbaasii Irratti Hirmaachisu Barbaada.
Addis Zemen(Jan 19, 2026) BEEKSISA CAALBAASII BANAA.Lakk.Caalbaasii: 01/2018 Biiroon Dargaggoo fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii dhaaf kontiraaktaroota ulaagaa guutan,
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቄራ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ቄራ ግብዓት የሚሆን ግብዓቶችን ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-04/2025 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቄራ እና ኮምቦልቻ
የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የኦዲት አገልግሎት ግዥ በ2025 በጀት ዓመት ለማዘጋጀት አቅዷል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) የኦዲት አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን (ኢኤስኤፍ) በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጎችን
የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የድርጅቱን የሠራተኞች እና ጡረተኞች መዝናኛ ክበብ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያለውን መፀዳጃ ቤት ለወንዶች እና ሴቶች ተለይቶ እንዲሁም ለዚሁ አገልግሎት የሚውል የውሃ ማጠራቀሚያ መስቀያ በብረት ባለው ቦታ ላይ በአዲስ መልክ ዘመናዊ አድርጎ ደረጃውን የጠበቀ መፀዳጃ ቤት እንዲሆን የቡል ስፖርት ክለቡ በጥሩ ሁኔታ መስራት ለሚችሉ ከደረጃ 6 በላይ ለሆኑ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማሩ እና የዘመኑን ግብር ለከፈሉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር ቡል ስፖርት ክለብ 001/2018 የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ