Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዊ /ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
ፀደይ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 1698.43 ካ.ሜ የሆነ ለሆቴልና ቱሪዝም የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ሽመልስ አማረ ቀወይ ለሰጠው ብድር በመያዣ ያስያዘውን በደሴ ከተማ ቀበሌ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያው፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ፣ 3ኛ ጠጄ
ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይቻላል ምናየ መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት ለግንባታ እቃዋች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ስሚንቶ ቲፔስ ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት
World Vision International Ethiopia (WVIE) Invites Eligible Bidders for Office Cleaning Services
Bekur (May 18, 2026) To: All Eligible Office Cleaning Service bidders World Vision International Ethiopia (WVIE) Field Coordination Office 4