Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T584 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የአርሳይድ የመሬት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ, የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Nov 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d8835c2-d664-4c8a-9ed9-f738091890aa/open Lot Information

Federal First Instance Court፡ Microphone For YARMEE Recording Machine

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ ለመኖሪያ የሚሆን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 104.96 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዓዛ ጠዓመ እና በፍ/ባለዕዳ የሺሃረግ አበባው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ

የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና ትጥቅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ወረዳው መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ሕጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሽነሪ በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጀንት፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ በወግዲ ከተማ የማህበረሰብ መዝናኛ ግንባታ፣ ግንባታ፣ በወግዲወረዳ ውስጥ ለሚገነባ ሼድ ግንባታ የእጅ ዋጋ ማስገንባት እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግብርና ኖራ ማሸጊያ ከረጢት ግዥ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 040 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና

The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission, Harar Branch Office (ECC- SDCBOH), Has Received a Grant from the FPS SLAP Project to Implement a Small-Scale Irrigation Construction at Lega Areba Kebele, Gumbi-Bordede Woreda, West Hararghe Zone, Oromia Regional State