Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ወይም ድርጅት ቤቶች ኪራይ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) 15ኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ/ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-16/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ ለመኖሪያ/ ገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የ6ኛ ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቀጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/12/09/2018 1. የፌዴራል ቤቶች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት  ሎት 1. የእንስሳት መድሀኒት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union LL Invites Bids from Eligible Contractors (category GC5/BC 4 and Above) for the Construction of a Fence Located in Gerba Town, Bule Hora Woreda, West Guji Zone.

የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች እና ባጃጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍባለመበት እነ ዶር አበበ ሐረገወይን እና በፍ ባለዕዳ አንያ ፕላስቲከስ ኃላፊነቱ የተወሰነ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ