Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Labour Works with Materials

Government(Dec 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8d7db044-e682-4b1e-8e5d-6da617a2ad1f/open Reference

The Afar National Regional State, Office of The President, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids for the Construction of Small-scale Irrigation Diversion Schemes (94 Ha) in Argoba Woreda

Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) Specific Procurement Notice Procurement of Works National Competitive BID (NCB) (One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Project:

ተርካንፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ለ2025 ዓ.ም የሂሳብ ምርምራ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) ማስታወቂያ ድርጅታችን ተርካንፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ባለስልጣን በቁጥር

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible & Qualified Bidders for Procurement of Card Personalization Machine

2merkato.com(Dec 29, 2025) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/047/25 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመቱ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of SSD Upgrading Type:- M.2 NVMe

Addis Zemen(Dec 28, 2025) Invitation for SSD Bid Ref.No Re- NEBE/NCB/08/2018 National Election Board of Ethiopia would like to invite

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን እና የውሃ ፓምፕ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግል የአንድ (1) ቶዮታ ኃይሉክስ (Toyota Hilux) ኦፍ ሮድ ፒክ አፕ በጨረታ ግዥ ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግል የአንድ (1) ቶዮታ ኃይለክስ (Toyota Hilux) ኦፍ ሮድ ፒክ

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት ህንጻ በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፤ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና GYM ዕቃዎችን ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል