Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune(Jan 04, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/039/2018 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሎት አንድ ለሁለተኛ ግዜ እና

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune(Jan 04, 2026) AwashBank Notice for Bid Extension Procurement Reference Number RE-BID AB-20-2025/26 (LOT-4) First, we thank you for your initiation to participate in our bid for the supply, installation,

Awash Bank Kindly Issues this Notice for a Bid Extension

Reporter(Jan 04, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅትበድጋሚ የወጣ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ ሎት 1 የኤሌክትሪክ የቴክኒክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች ሎት2

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የቴክኒክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች፣ ኮምፒውተር ላፕቶፕ እና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the procurements

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Goods & Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/010/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከአቶ

የይዞታው ስፋት 315.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስራት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ከበቡሽ ሮባ መካከል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/SC&PGS/JB/NCB_003/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መስሪያ ቤቶች ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይከሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን የሠራተኞች ልብስ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/SC&PGS/JB/NCB_002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሠራተኞች ልብስ ጨረታ

ስፋቱ 338 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 01, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት አቶ አብይ ግርማ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ሱራፌል ግርማ መካከል

በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች የተጫራቾች ደረጃ GC፣ RC ደረጃ 6 እና በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል