Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ ኬሚካሎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፤ ተሽከርካሪዎች፤ የቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ መኪኖች፣ ያገለገሉ ጎማ፣ የተሰባበሩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች

The Ministry of Agriculture and E-PVDP Invite Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing the Consultancy Services for Annual Environmental and Social Compliance Audit (ESCA)

Ethiopian Herald (Jun 13, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (EOI) CONSULTING SERVICES – FEASIBILITY STUDY Country: Federal Democratic Republic

ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ የዳቦና ኬክ ቤት ግንባታ ማካሄድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ የዳቦና

በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን የተወሰነ የተለያዩ ሰብሎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሰብል ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different IT Related Items.

The Reporter (Jun 13, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the