Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ ጽ ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ4(አራት) ዓመት ማለትም
የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽህፈት ቤት የ4(አራት) ዓመት ማለትም 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር ኢሚኔበ.ግ.ጨ. 006/2018ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል
በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የተጣራ የበሬ ስጋ እና የቦቆሎ ቅንጬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር
ደብረኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ መሰረዝ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ለደብረ ኤልያስ ወረዳ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና እስካነር ዕቃዎችን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ 04/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የአየር ንብረት አያያዝ አፈፃፀም ፕሮግራም
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የቢሮ መገልገያ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች (ሰርቨር) እቃ፣ Fire Wall & የተለያዩ የጅኦሎጅ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-10/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ
The German Foundation for World Population (DSW-Ethiopia) Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of One Mindray BC-780 CBC Machine and One Medical Shelf.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) Invintation to Bid German Foundation for World Population (DSW-Ethiopia) invites qualified bidders for the supply
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ደረጃውን የጠበቀ የመረብ ኳስ ፣ የእግር ኳስ እና የመረብ ኳስ መረብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddbbb602-49c5-441d-b14b-a28e70ea6d9e/open Lot Information