Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የሁለተኛ ዙር የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሀሔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 52 ላይ በወጣው የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት እንዲሁም በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/22745 በቀን መጋቢት
የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Documents Authentication and Registration Service፡ Procurement of Tyre
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f3f3e353-b8a3-414b-8fcd-8f2d01d2eeb6/open Lot Information
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 148 ካሬ ግራናይት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የሚነጠፍ እና ከርቭ እስቶኑን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74818be7-0eeb-4e3b-88b0-eff6d7ac93ae/open Lot Information
Ministry of Revenue: Procurement of Tyres
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/183d6ec8-895a-47d1-9d5b-aa1f274df257/open Lot Information
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አበራ እና የፍ/ባለዕዳ አረብ ኮንትራክተርስ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
The FDRE Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for the Procurement of Vehicles.
Addis Zemen (Aug 15, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement
Gumbi Grain Organization is Inviting Qualified Audit Firms to Provide Audit Services for the Years 2018-2020.
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ANNOUNCEMENTAudit SERVICES-FIRMS SELECTIONBid No:- 002/2018 Gumbi Grain Organization need to Audit services for year 2018-2020.
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰርቨር አገልግሎት የሚውል UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰርቨር አገልግሎት የሚውል UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች፡–
ናስር ያሲን ፋውንዴሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የኦዲት ማስታወቂያ ናስር ያሲን ፋውንዴሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018
የአዲሰ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይጋብዛል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ማስታወቂያ የአዲሰ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት