Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open Invitation to Bid Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የባህር ዛፍ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid for the Construction of Supply of GS Pipe and GS Fitting
Invitation to Bids 1. Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Secured a budget for the Procurement of Supply of
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Office Furniture
CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO. DBOT01024/25 Dashen Bank Sc invites all eligible and interested bidders for the
UNDP-ETH Invites Eligible Consultancy for the Recruitment of Staff and Individual Consultants
RECRUITMENT OF STAFF MEMBERS ANDINDIVIDUAL CONSULTANTS No. Brief Consultancy/Job Post Contract Type Procurement/ Negotiation Ref. No. Web link
Deshet Education and Training Service Share Company Would Like to Invite Freelance Associate Trainers and Consultants Who Have Experience with a TOT (Trainers of Training) Certificate and Training License
Call for Freelance Associate Trainers and Consultants Deshet Education and Training Service Share Company established on 30th June, 2022 as
የሳሪስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1.
አዋሽ ባንክ ለድርጅት፣ ለኢንቨስትመንት (የፋብሪካ ህንጻ ከነማሽነሪው)፣ G+4 ሆቴል፣ የመኖሪያ ቤት እና ለንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ስንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
The Association of Pastoralist Community for Change (APCFC) is Pleased to Invite Qualified Individuals, Authorized Dealers, and Car Sales Firms to Submit Bids for the Purchase of Used Vehicles
Invitation to Bid for the Purchase of Used Vehicles The Association of Pastoralist Community for Change (APCFC) is pleased to
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሃብሄር ጉዳይ ችሎት የባለሁለት ጋቢና ቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሸ አዋሽ ኢንተርናሸናል ባንክ አ.ማ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ኢሳያስ ታምሩ መካከል ያለውን ክርክር አስመልከቶ፤ የሸገር ከተማ ከፍተኛ