Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Roads Administration፡ Procurement Stationery Materials
Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/55c333b6-487e-4916-b4a5-e4aec86d3ee0/open Lot Information
Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Media Player
Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d572773-f52c-4379-bc64-2a1b0db78ec8/open Lot Information
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize Flour(Fine) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርWVD34/2018-09 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour(Fine)
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ሠነድ ያላቸውና የሌላቸው 18 ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 126 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ሠነድ ያላቸውና የሌላቸው 18
በ400 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ ቤት ሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አለባቸው ደመላሽ አፈ/ተከሳሽ ተመስገን ታከለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም. ለከተማ አስተዳደሩ ቢሮ ግንባታ የሚሆኑ የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር
የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን የተለያዩ መጠን ያላቸው የሚወገዱ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡– EEU/S.C&PGS/NCB-009/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ ስር ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ