Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 13/10/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9024e72e-f362-4780-bcc5-46051f0fda2a/open Invitation to Bid Procurement of Rent Service Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0062-2018-BID-OpenProcurement Category:
Oda Bultum University: Procurement of Rent Service
2merkato.com (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሰነድ ቁጥር 125 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ቁሳቁሶቹም፡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች (ለሁለተኛ ጊዜ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bea79b33-4cfd-4d44-96ca-09e8223abdad/open Reference Number: AAU-NCB-G-0092-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AAU-SC-NCB-G-004-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Addis Ababa University: Procurement of Electronics
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Agriculture (MoA) is Seeking a Project Manager for a 12-month Fixed-term Contract to Lead the Nationwide Rollout of a Digital Agricultural Input System.
Ethiopian Herald(Jan 15, 2026) Terms of Reference Position Title: Project Manager, Digital Input Management Initiative Contract Type: Full-time, fixed term
Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB
Addis Zemen(Jan 15, 2026) The following amendment has been made to Specific Procurement Notice for Request for Bids Goods (Two-Envelope
Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement of Car Decor (ታፕሴሪ)
Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5502bc90-f3c3-469c-a76b-1c556e6b8920/open Reference
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
2merkato.com(Jan 05, 2026) የ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት በመጀመርያ የ2merkato.com አባል ይሁኑ! አባል ከሆኑ፦ እዚህ
ኢትዮ ተስፋ ከብሎክ 11 እስከ 22 የኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ማኅበር በኮዬ ፈጬ ፓርሴል 02 ከብሎክ 11 እስከ 22 ላሉት ብሎኮች የግቢ አጥር ግንባታ ማስገንባት ስለሚፈልግ በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአጥር ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን ኢትዮ ተስፋ ከብሎክ 11 እስከ 22 የኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃላፊነቱ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፣ በጅምላ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት አማካኝነት 2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣውላ፣ የአልሙኒየም እና ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) የአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገብረእግዚአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች