Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዲላ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በሥሩ የሚገኘው ሴክተር መ/ቤቶች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ጊዜ ያለፈባቸው ንብረቶች በ2018 በጀት ዓመት ንብረቶች እንዲሸጥ ተለይተውና ተቆጥረው በአስወጋጅ ኮሚቴ ተወስኖ በመጋዝን ውስጥ የሚገኙትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) is Seeking to Engage a Qualified GC/BC4 Construction Firm with Demonstrated Expertise in Aluminum Cladding and Tempered Glass Curtain Wall Systems for the Renovation of its Workshop Façade