Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Road Authority: Procurement of HP Laptop Charger 45 W T-1

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/4b4e5e27-b332-46c6-829b-0756f7cc7601/open Invitation for Bid

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የእግር ኳስ ስፖርት መጫወቻ ታኬታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7daa5803-f42f-4a47-a1cb-02a70712e03a/open  Invitation for Bid

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: ክብ ማህተም እና የአባሪ ኦቫል ማህተም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/a65b0031-18e2-4ce4-9299-394fdf9a3cf8/open Invitation for Bid

Ministry of Revenue:የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ግዥ MOR (head Office)

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/88b0b883-88f1-4e6e-9bc1-3e0314fb9c9d/open Reference

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Materials

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0ae5b72-f9c0-4ea5-8e0f-c6e0f96d9e22/open Reference

The Federal Civil Service Commission Seeks a Senior Database Administrator for a 12-month Assignment with Potential Extension, Focusing on Database Administration, Maintenance, Performance, and System Development for the ICSMIS SYSTEM.

Bishoftu City Administration Finance Office Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials and Local Brooms Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP), Funded by the World Bank.

The Asella City Administration Finance Office Invites Sealed Bids for the Procurement of Industrial Construction Materials (Lot 1), Finishing Construction Materials (Lot 2), Water Line Installation Materials (Lot 3), and Local Construction Materials (Lot 4).

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ