Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 ያገለገሉ የኮምፒውተር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ሥራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ ያገለገለ የ3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SSNT-T 625 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ብሩህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ አበራ፣ ሞሴ ታመነ እንዲሁም በልስቲ ታደለ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመልስ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ አፈፃፀም
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋም መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ወኩምኤ/ብ/ግ/ጨ/03/06/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋም መገልገያ
The Ministry of Agriculture Seeks a Consulting Firm to Prepare Detailed Engineering Designs, Technical Specifications, Bills of Quantities, and Design Reports for Completing the Jigjiga Export Livestock Quarantine Center.
Ethiopian Herald (Mar 03, 2026) Request for Expressions of Interest (Consulting Services – Firms Selection) Country: Ethiopia Project: De-Risking, Inclusion
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሐርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ
የደላንታ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ካባ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደላንታ ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን