Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue Procurement of Sport Materials

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6add419b-5929-422a-a5e7-4834586dbb81/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Metal File Cabinets and File Separator

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71164cac-2b0f-43dd-b82c-4c5499bf0b39/open Lot Information

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሪጅስትራር አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8712dea-59f9-454b-9321-602ef734a9e5/open Lot Information

Ministry of Revenue Procurement of ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የመኪና ባትሪ ግዥ

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/53f7fd03-d01a-4da9-a353-669199c1df21/open Lot Information

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ) ባሕር ዳር (ባለ አራት ወለል ህንፃ) እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የግንባታ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

የመርሳ ከተማ አስ/ር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ለኢንቨስትመንት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታቂያ የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከመ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ ብሎክ የመጀመሪያ ምርመራ ክፍል (OPD) ግንባታ የእጅ ዋጋ እና አንድ ብሎክ የአርሶ አደር ማሠልጠኛ ማዕከል /FTC/ የግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል