Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

175 ካ.ሜ G+2 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016

በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Mana Daldalaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgaa Obbo Fiqaaduu Yilmaa fi M/A/Idaa Obbo Toomaas Caaniyaaloowu gidduu falmii jiru ilaalchisee

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Baajajii Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgaa Dhaabbata Inshuraansii Itoophiyaa fi M/A/ Idaa Obbo Dastaa Abrahaam jidduu falmii raawwii

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕ/ልማት መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕትመት ሥራ፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የምግብ መስተንግዶ እና ርፍሬሽመንት፣ የባሕል አልባሳት ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር DWP/Pu-03/ 74/18 ቀን 09/07/2017 የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ዉሃ ጽ/ቤት ለሀገረሰላም ንጹኅ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ግንባታ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 550 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ፦ ወ/ሮ ቤቴል ክንፉእናበተከሳሽ፡- አቶ ክፍሌ እሸቱመካከልያለውንየፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፤ በፊንፊኔ (አዲስ አበባ)

Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0fdb82b9-f375-4df6-9d88-0c217696807f/open Lot Information

Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Car Carpet

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc4a0308-9b53-483a-b209-46c1d7b1429e/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የወንዝ ድንጋይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/653a555e-f42e-40b6-8b0b-34b0cc85bada/open Lot Information