Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር 125 Cc የኤሌክትሪክ ሞተር ቢስክሌት ተጠባባቂ ባትሪ ያለው፤ አዲሱን የፍርድ ቤት ይዞታ ቅጥር ዙሪያ አጥር በሽቦ፣ በብሎኬት፣ በእንጨት ለማሳጠር እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል

Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Execution of NIB Hawassa Building Finishing and Correction Work.

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED WORK 1. Nib International

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Crusher Machine፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች (UV-Wooden Board, HDF Wooden Board– Etc) & የተለያዩ የአሸዋ እና የጠጠር ዓይነቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Office Equipment

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b6e2908-38f7-4f20-ae26-da3185583fe7/open Lot Information

Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of Swimming Service

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/813f5a98-5763-48bd-9f99-64a939d729e4/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement አግራፍ ፕላስቲክ,HP Laptop Charger, ሪም የብሬን ወረቀት ለየአይነ ስውር, ነጭ ዱላ (white Cane) ለየአይነ ስውር

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0b6f390d-2097-4ade-bcc9-cd47fc06edbc/open Lot Information

የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የመኪና አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4224551-818f-4b3b-a1ba-4cecc3b5b209/open Lot Information

Wollo University፡ Procurement of Laboratory Equipment

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c2934094-8c31-42b9-a0a0-fce87027265c/open