Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት ሽንት ቤት እና አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ

ባለ ሁለት መኝታ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 26, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መኮ/ግ/569/ጨ-01 የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ከልል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮ መካኒክ አቅርቦትና ገጠማ፣ የኮርኔስ አቅርቦትና ስራ እና የስካይ ላይት አቅርቦትና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት

የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ – 1. አቶ ዮናስ ግርማይ ዉብነህ 2. አቶ መርሃዊ ለገሰ መብራህቱ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለታጠቅ እና ለሙገር ጥበቃ፣ ፅዳት፣ መስተንግዶ የጉልበት እና ለተለያዩ ሥራዎች የሰው ሀይል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሽ (Wire Mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum Scrubber Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁፕር– EMC/OT/NCB/02/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓም በመደበኛ ካፒታል በጀት የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ለመፍጠር ሁለት አዳዲስ የሶፍትዌር ሲስተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ መሀመድ ሰንዴው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Construction of Kombolcha Store and Related Works.

Ethiopian Herald (Jun 07, 2026) FLOATING DATE: AS OF JUNE 08, 2026. Requirements RFQ 4269162-3: Ethio telecom invites all interested