Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 07, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠውስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ ቤት፣ ለንግድ የሆነ ቤት እና ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 52/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀስው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላፕቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ ማሽኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ካሜራዎች፣ ብስክሌቶች፣ ስልኮች ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 010/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ B+G+6 እና G+4 ቅይጥ ህንፃ፣ B+G+14 የንግድ ህንፃ፣ ወርክሾፕ፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት ለመንገድ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን እና ኮብልስቶን፤ ዲችና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፈርኒቸርና ሌሎች የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/12901c1e-7840-495d-bba7-9c3bf658da4d/open Reference
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደ/ብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሚሆን የቆዳ ጫማ፣ የፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅ እና የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የደንብ ልብስ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር አደኢ.ደብ ቅ/ግጨ /0 /2018
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Intended to Procure Dual Out PVC Pipe (16-50mm) Manufacturing Unit and Variety Medical Equipment, for Our Lease Finance Client Who is Located at Addis Ababa and Kombolcha Respectively
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BIDTENDER NO. WCGFB-LCB-38/2017 E.C Waliya Capital Goods
The Carter Center Ethiopia (TCC-E) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Purchase of Medical Items
The Reporter(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ
በአብክመ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለማህበረሰብ ት/ቤት የአጥር ሥራ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ
የአምሓራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ጽህፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ እና ክሎሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አም/ሳ/ወ/ገ/59/2018 የአምሓራ