Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢውሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንገዶች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኔትወርክ ዝርጋታ ዕቃዎች፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የሌሊት አልባሳት፣ የሞተር ዕቃዎች መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy (MoWE) Has Announced an Extension of the Closing and Opening Dates and Times

Ethiopian Herald(Dec 03, 2025)   Bid Closing, & Opening date Extension Notice 1) Procurement of Two monitoring & mapping drones

The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Inviting Bids for the Supply of All Aluminum Alloy Conductors (AAAC) and Their Accessories.

Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Procurement of: All Aluminum Alloy

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በዲመካ ከተማ ለተቋቋመው ጊዚያዊ የተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት ቀለብ፣ ማጣፈጫ እና አታክልት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

The Seed Supply Sector (SSS) Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders from the Supply of Pre-emergent Herbicide, Pesticides and Protective Devices

Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for the Supply of

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሚያሰራው መሶብ (የአንድ ማዕከል) አገልግሎት G+6 ህንጻ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች እና የእጅ መሳሪዎችን መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Justice:የቶዮታ መኪና አላርም እና የመኪና አንድሮይድ እስክሪን

Government(Dec 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b552a11-2a94-40a2-9dd1-881f48acee4e/open Lot Information Procurement

Arbaminch University:ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ በድጋሚ የወጣ (4)

Government(Dec 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/47ab9646-11a1-43d6-aa6b-1651741fbf66/open Lot Information Procurement