Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 14, 2026) Re-Invitation for the Supply of Different Kgs Poly Bags Tender No. SSS/OT/PPB01/2025 The seed supply sector (SSS) Re-invites sealed bids from interested eligible bidders for the

The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Different Kgs of Poly Bags

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት (የሂሣብ ምርመራ) የወልድያ ከተማ ውሃ አገ/ት (ድርጅት) የ1 ዓመት ማለትም የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች በጋዜጣ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች የም

የወልድያ ከተማ ውሃ አገ/ት (ድርጅት) የ1 ዓመት ማለትም የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች በጋዜጣ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የቀበሌ የገበሬ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 20/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢትርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት በሚቀርበው ዝርዝር መሰረትበግልጽ ጨረታ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 12, 2026) የወጣ ጨረታ ማስተካከያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር

ስፋቱ 250 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS የቅየሳ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት ለፎ/ወ/ ሴክተር መ/ስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእጅ ውሃ ፓምፕ መለዋወጫ እቃ፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የባህል የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት፣ ማሽን ኪራይ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር ከነነዳጁ መከራየት ይፈልጋል

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 2ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ

297.17 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር