Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤም. ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ከባንክ የተበደረውን የብድር ገንዘብ በገባው ውል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት (G+M+5) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተራድኦ በጀት ተጫራች ሎት 1. እድሳት እና ጥገና
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እድሳት እና ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለስራ ሲጠቀምባቸው የነበሩ በማህበሩ ዋናው መ/ቤት ባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ አልማ ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ያገለገለ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (May 28, 2026) Beeksisa caalbaasii R/Himattuun Aadde Taskiraat Jamaal fi R/himatamaa Obbo Naasir Diitamoo jidduu falmii raawwii jiru
Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa Bara Baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa Pirojektii Misooma Koriidarii Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada.
Addis Zemen (May 29, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa bara baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa pirojektii
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/098/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመስ/ሻሽ/088/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ሳሊ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አደራጀዉ ወርቁ 2ኛ, ብርቱካን መብሬ