Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ማለትም ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open  Reference Number: MOD-NCB-G-0569-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: NCB/G/0002/2018/B Procurement Information Procurement Type: Bidding

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Information Network Security Administration: Procurement of Construction Materials/አሽዋ የልስን

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/806b04fb-034b-4307-9fd0-9b7a029a4587/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Tyre

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/84a9f9da-cab1-417c-aacd-4e6a1421b0a3/open Lot Information

Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3d2a2b2-babb-4795-8de4-def353d0cb5f/open Lot Information

Debremarkos University፡ Procurement of Disposal of Vehicles

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/76df47f5-6a16-4805-b117-eb8e6e3dad0a/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Rent Service

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d2f5a18d-dff3-4726-ba0f-44e63fe153b4/open Invitation to

Ministry of Agriculture: Procurement of Building Construction

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/45909ef3-37e8-40fa-bf04-0587ee868331/open  Invitation to

Debre Birhan University: Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a135bdff-c57e-4e2a-87ac-ae839dad6894/open Invitation to

Madda Walabu University: Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4d8bbec9-06c6-48e1-a140-a9cbe422ea55/open  Invitation to

Positive Action for Development (PAD) Invites Eligible and Certified Independent Audit Firms Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE) to Submit Bids for the Provision of External Audit Services for the Project Titled ‘Community Service as a Pathway to Work’.