Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ዩኒየኑ ከአቀፋቸው መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራት ወደ ዩኒየኑ መጋዝን

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የውጣ ግልጽ የጨረታማስታውቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ እና

የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የብዙሀን መገናኛ እቃዎች ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6e6b9a4-3c47-43e0-9491-41613c443af5/open Lot Information

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ መለዋመጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 18/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Hotel Service at Addis Ababa City

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d408fac6-8e70-4652-96b5-ec89eaa058ab/open Reference

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ፣ ፈርኒቸር፣ የምህንድስና መሳሪያ ቶታል ስቴሽን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች (ዘመናዊ ፓውዛ)፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣ የባህርዛፍ አጠና እንጨት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እስከነ ዝርጋተው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡02

ኒዉ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2018 በጀት ዓመት ለምግብ አገልግሎት የሚዉሉ የፍጆታ ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ኒዉ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 2018 በጀት ዓመት በጨረታ

Kafa Forest Coffee Farmers’ Cooperative Union (KFCFCU) Invites Eligible Firms to Submit Bids for Financial Auditing Services

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  THIRD INVITATION FOR BID

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply Tight Fitting, Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።    የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DOE/EW/172/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ቁጥር ተቋ001/2018 ዓ.ም

Ministry of Revenue፡ Procurement of Cafeteria Material

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c69500eb-6e89-4e07-b58d-8d8cb7448c23/open Reference