Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት
በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. ሎት-1 (የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ) እንዲሁም ሎት-2 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ) ለመግዛት በድጋሜ ግልፅ ጨረታ በማውጣት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ- ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ ከ4000 እስከ 10,000 ኩንታል የሚደርስ ሲሚንቶ ከናሽናል ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ወደ ጐንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ ጨረታ ቁጥር GN-007/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና
WE-Action Invites Bids for the Supply of Medicines, Medical Supplies, and Equipment for a Project Addressing Sexual and Gender-based Violence (SGBV) and Armed Conflict in Tigray, Funded by FARMAMUNDI.
Addis Zemen(Jan 01, 2026) INVITATION FOR BIDS (IFB) BID Reference: WE-Action/AA/3199/2025 WE-Action (Women Empowerment-Action) is a national civil society organization
የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/ ጽ/ቤት ሎደር በግልፅ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/
የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መደበኛ የሱቆች ኪራይ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሠልጠኛ ሕንጻዎች ግንባታ ሥራ በማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ፖ/ቴ/ኮ/02/2018 የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ እና የትምህርትና ሥልጠና መርጃ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ዕዝ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮር
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ፣ የተለያዩ መኖዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃ ስካነር ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/04/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ02/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 10/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት 1 እስከ ሎት 6