Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 14, 2026) Ethiopian Agricultural Business Corporation Seed Supply Sector (SSS) Re-Invitation for the Supply of Pre-Emergent herbicide, Pesticides and protective devices. Tender No.SSS/OT/PPB01/2025 The seed supply sector (SSS)

The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Pre-Emergent Herbicide, Pesticides and Protective Devices

Government(Jan 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/424cabf5-71ea-4217-9b9d-30bafc47301c/open  Invitation to Bid  የቤተ መፅሀፍት ግብአት ግዢ በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0143-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የቤተ መፅሀፍት ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 23/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ  የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ 13

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 14, 2026) INVITATION TO RE-BID Procurement Number: ASDEPO/CW/001/2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) is on Ethiopian non-governmental non-profit making humanitarian organization established in 2013 and

ASDEPO Invites Contractors to Submit Bids for the Construction of One Women and Girls Safe Space (WGSS) in Kuyu Woreda, North Shewa Zone, Oromia Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 12, 2026) የወጣ ጨረታ ማስተካከያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር

ስፋቱ 250 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS የቅየሳ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት ለፎ/ወ/ ሴክተር መ/ስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእጅ ውሃ ፓምፕ መለዋወጫ እቃ፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የባህል የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት፣ ማሽን ኪራይ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር ከነነዳጁ መከራየት ይፈልጋል

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 2ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ

297.17 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር