Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የወጣ የጨረታ ቁጥር 3/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ሎት፡-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80f90353-6bb2-428f-9838-14b7776b4541/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0349-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 249 ወተት ፓስቸራይዝድ
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወተት ፓስቸራይዝድ የታሸገ ማማ ተመሳሳይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ያገለገሉ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይከሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ ጠረጴዛዎች፤ ሼልፎች፤ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን
የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/169d0528-04fa-43ca-8d7f-b12169076e5f/open Reference Number: ECC-NCB-G-0096-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G- 005-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
አዋሽ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንት እና እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቦታዎችን በ7ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ መሬትን ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ
በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 12 የዕውቀቴ ወገኔ ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የሰራተኞች የሻይ ክበብ እና ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 12 የዕውቀቴ ወገኔ ቅድመ መደበኛ ፣ አንደኛ
የቦታው ስፋት 611 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ጠለላሸ ፈለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሳምሶን ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ
Alemfre Pink House Cancer Foundation (APCF) Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for Auditing its Accounts for the Fiscal Year Ended December 31, 2025
Addis Zemen(Jan 16, 2026) Invitation for External Audit service Alemfre Pink House Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit making Non-
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– ፎቶ ኮፒ፣ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለሁለተኛ ጊዜ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Gada/NCB/08/2018) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች በዘርፉ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ቦታዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ሱኪኪጨቁ/…/001/2018 አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎች
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ