Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Nov 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የመኪና ጎማ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0568/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን

ዳሸን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Be’kur(Nov 10, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች፡- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 ህትመት፣

በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   RE-INVITATION TO BID Invitation for External Auditors for Provision of Audit service for Fiscal Years 2018-2020 E.C. BORAN REAL ESTATES.C

BORAN REAL ESTATE S.C. Invites All Interested, Qualified, and Competent Financial Consulting Firms (External Auditors) for the Provision of External Audit Services for the Coming Fiscal Years 2018–2020 E.C

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ በፍ/ባለዕዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

H & M Yeka Forest Park PLC Now Invites Eligible Bidders, Sub-contractors to Submit Sealed Bids for the Excavation and Dumping Work for B+G+5 Commercial Building and Site Clearance of Yeka Riverside

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የደንብ ልብስ ለማስፋት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ አዲስ ሞተር ሳይከል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-11/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጋልማ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ በ2018 ዓ.ም በተያዘ በጀት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– ጋከ/አስ/ፋ/ግ/ን/አስ/ር/ግ/ጨማ/18 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Cable Ladder ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ቁጥር DCE/SF/158/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል