Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በጨረታው መሳተፍ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለጸ መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1fa9002d-c592-4b38-97b3-239494423e6b/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-W-0063-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ 4-29120 ሪቮ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሪቮ መኪና ታፒሴሪ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopia Media Authority፡ Procurement of Router and Related Materials

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/232954de-748e-4136-b468-cad5b1a3f89f/open Reference

በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-01 ልዩ ስሙ መርካቶ አካባቢ የሚገኘው የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የተጨማሪ ወለል ግንባታ ሥራ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Kyocera Tasklfa 4004i/5004i/6004i/7004i/ Toner ብዛት 100 ግዥ እና የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦ በጨረታ አንድ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 2/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ

የባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማት ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት 8 (ስምንት) ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቦታ እና 6 (ስድስት) ለድርጅት/ንግድ የሚውል ቦታ በድምሩ 14 (አስራ አራት) ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልገሎት ዘርፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው

አዋጭ ፋውንዴሽን ባለፉት ስድስት ወራት ሲሠሩ የነበሩትን የድርጅቱን የሂሳብ ሥራዎች ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የድርጅቱን ሂሳብ ሥራዎች ለማስመርመርየወጣ ማስታወቂያ አዋጭ ፋውንዴሽን ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ባለሥልጣን በተሰጠው ፈቃድ መሰረት ሀገር በቀል