Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 07, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Reference No; – TRD (RCFSP) 08 PROCURMENT OF RCFSP for New Road Construction. The Southwest Ethiopia People Regional State Transport
The South West Ethiopia Peoples’ Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Bids for New Road Construction
Be’kur(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን
ሞጣ ጤና አጠባባቅ ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/87e4743b-e136-4609-a2bd-b26d258d5ffe/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0047-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የስፖርት ዕቃ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ እልልታ ውሜን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በዝሙት አዳሪነት የሚተዳደሩ ሴቶችን ከዚህ ሕይወት እንዲወጡ
እልልታ ውሜን አት ሪስክ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረን አሮጌ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጡ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Disposal MID 01/2018 1.ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/010/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከአቶ
የይዞታው ስፋት 315.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስራት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ከበቡሽ ሮባ መካከል
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/SC&PGS/JB/NCB_003/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መስሪያ ቤቶች ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይከሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን የሠራተኞች ልብስ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/SC&PGS/JB/NCB_002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሠራተኞች ልብስ ጨረታ
ስፋቱ 338 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት አቶ አብይ ግርማ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ሱራፌል ግርማ መካከል
በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ