Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9a20796e-fda0-45bf-9189-65d0fd9b32ca/open Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ 2018/ፐ/ሰረቪስ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0150-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2018/ፐ/ሰረቪስ
Reporter(Jan 18, 2026) የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ (በድጋሚ የወጣ) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/18 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በስንጠረዥ የተዘረዘሩትን የተለየዩ
ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለየዩ የደንብ ልብስ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል:: ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለገዋታ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በተፈቀደለት ካፒታል በጀት በማሻማሎ ቀበሌ አዲስ ከተማ ሞዴል ቅደሜ አንደኛ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 04/2018 በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለገዋታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 12 ቶን የማንሳት አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ (Crane Truck) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ–ግጨ/020/2018 ተቋማችን 12 ቶን የማንሳት አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ (Crane Truck) ግዥ በግልጽ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ደረጃ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a2ee602d-1586-4986-85fe-200782501084/open Lot Information Procurement
ሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሪሞት እና ቴፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/79132519-10bb-4ea5-8e48-52b7ec3ea80d/open Lot Information Procurement
Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Building and Electrical Materials
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3394db9d-85f1-4b50-82e5-e9aa04cf66c1/open Lot Information Procurement