Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት

ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር-2 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ጤና

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ልዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የሞተር ብስክሌት እና የሞተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የወንድ ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T7582

በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቅስቀሳ (የማስታወቅያ ሥራ) ስለ ኮንትሮባንድ ህገወጥና አስከፊነት ለማስተማር በመኪና ላይ በማስታወቅያ ወይም በቅስቀሳ ግንዛቤ ለመፍጠር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Culture & Sport: Procurement of Hotel Service At Bishoftu

Government(Nov 06, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d58feef5-c24f-48dc-81fd-ec5edcfc6b1b/open Lot Information

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በሲዳሚኛ ቋንቋ በሲዳማ ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ተከታታይ ክፍሎች ያሉትን አዝናኝና አስተማሪ ተከታታይ የቴሌቪዥን ሲትኮም ድራማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና (Membrane Type Water Proofing Maintenance Work) ሥራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Building Construction Materials, Different Types of Electrodes, and V-belts

Ethiopian Herald(Nov 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION FOR BIDTENDER NO. MCF PLC 75/2025 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites

በጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት የግብርና ምርቶች፣ ዘሮች እና ለርቢ የሚሆኑ እንሰሳቶችን፣ የህክምና ቁሳቁሶች እና መድሀኒቶች፣ የድምፅ መሳሪያና የሚኒሚዲያ መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት የግብርና ምርቶች፣ ዘሮች እና ለርቢ የሚሆኑ እንሰሳቶችን፣ የህክምና ቁሳቁሶች እና

Hawassa University: Procurement of Sport Material

Government(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት