Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Dec 21, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1. የሲቲስካን

የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሸ አገር ቁርስ ቤት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አንዱአለም ፈንቴ መካከል

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መመሪያ የደም/ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ በሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ያሉ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና መለዋወጫወች እና ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በአ/ብ/ክ/መ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የማራኪ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ለማራኪ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ብሎክ ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የማራኪ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ለማራኪ ጤና

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ