Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d3d992c1-419c-40d0-8fb1-061147d09340/open Reference Number: LDI-NCB-NC-0048-2018-BID-Open Lot Reference: 12345 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Livestock Development Institute: Procurement Of Supply & Implementation of Network Equipment, Wired, & Wireless Network, Server & Fiber Infrastructure (Turnkey Project) (የአውታረ መረብ መሳሪያዎች አቅርቦት እና ትግበራ፣ ገመድ አልባ አውታረ መረብ፣ አገልጋይ እና ፋይበር መሠረተ ልማት Turnkey ፕሮጀክት Re-Bid

Government(Nov 13, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cfd26a82-c9d3-4acc-9fd7-61048d277195/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: ሎት171ለአንድነት ፓርክ የግንባታ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01– ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት እና ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ፣ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማእከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ተስፋዩ አብዬ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አለሙ ተሾመ እና በአፈ/ተከሣሽ አበቅየለሽ አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የዳኞች ካባ እና በዲስከን አንግል ብረት የሚሰራ የመዝገብ መደርደሪያ ሸልፍ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ቢሻው ወርቄ እና በአፈ/ተከሣሽ አንሙት የኔነህ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ

የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን

በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚሰጡ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የህንፃ መሳሪያዎችና ብረታብረት፣ የከባድ ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የዕህል ወፍጮ፣ ፊኖ ዱቄት አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል