Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 10, 2025) TENDER NOTICE For Sale of Used Vehicles Link Education Ethiopia is part of Link Education International (LEI). a family of not-for-profit organizations working together to transform
Link Education Ethiopia (LEE) Invites Sealed Bids from Interested Parties for the Sale of Used Vehicles
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2018 ዓ.ም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ ቱታ እና የደንብ ጫማ ቶርሽን እቃዎች አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
280 ካሬ ሜትር ውስጥ ያለ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ዘለቀ እና በአፈጻጸም
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9c08e75-f21c-4d49-8c50-a82b96f9b138/open Reference
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ
ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Nov 24, 2025) ለአርዘሊባኖስ (Arzelibanos (Casuarina equisetifolia)) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የመኪና ኪራይ እና ለሸገር ከተማ ልማት የማሽነሪዎች ኪራይ ላይ በሸገር ከተማ ውስጥ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
በምዕራብ ሸዋ ዞን ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ ፀረ አርም እና የዋግ መድሃኒት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለምርት ግብዓት የማይውል የአፈር ማዳበሪያ እና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ
Addis Ababa University: Procurement of Printing Items (የህትመት ግብዓት ግዢ)
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74d52221-9eb4-4f71-b807-1d26f84dac8b/open Reference
የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ