Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ አና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ

በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government(Dec 11, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/642be11f-8ad9-4e3d-9ff9-0619aef0034a/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0159-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 213 ለአንድነት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ LED LIGHT በድጋሚ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ ፍ/ቤት የግዥና /ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቡድን ለእናርጅ እናወጋ ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለፈ/ብርሀን ን/ወ/ፍ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር/ የፋብሪካ ውጤት፣ ህትመት እና አነስተኛ የእጅ መሳሪያ እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል

በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በባሕር ዳር ከተማ በትምህርት መምሪያ ሥር ላሉ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ የሚሆን 200 ሚሊ ሊትር ፓስቸራይዝድ ወተት እና 100 ግራም ዳቦ እንዲቀርብላቸው በጠየቁት መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 75.34 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እሸቱ ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ አለምጸሀይ

የቦታው ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ባፈና በትሩ እና የፍ/ባለዕዳ ሄራኒ

Hawassa University፡ Procurement of Cobblestone Road Construction

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86e36042-e238-4f6c-9620-13cca5852254/open Reference

Policy Study Institute: Procurement of Food Items

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/99f1bf31-7796-447e-8e68-cb9cb457ceae/open Reference

የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ  አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች

የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም በጀት አመት ድረስ ያለውን ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት