Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለስራ ሲጠቀምባቸው የነበሩ በማህበሩ ዋናው መ/ቤት ባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ አልማ ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ያገለገለ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 17, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/011/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 17, 2026) ማስተካከያ ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ጨረታ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለዋናው መስሪያ ቤት እና ንብረት ክፍል የፅዳት አገልግሎት ሕጋዊና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የዋናው መ/ቤትና ስቶር የፅዳት አገልግሎት ሥራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 19/2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Cisco FTD, FMC, ISE, ESA, WSA, and SMA License Subscription and Support.
Reporter (May 17, 2026) Invitation for National Competitive Bid Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/ suppliers for
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 024/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 97/90 እና
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን
Armauer Hansen Research Institute፡ Purchase OF FURNITURE
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d8430a3-3665-4360-9d08-fe5cd5e6da29/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ትልቁ የመጋዘን ቁልፍ እና የብረት ሰንሰለት 3 ሜትር /እያንዳንዱ አንድ አንድ ሜትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c76c6612-cf6d-4d74-9ba0-f29d856a0c9d/open Lot Information
Armauer Hansen Research Institute፡ Purchase of Medical Equipment
Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0602abea-5b4f-4a45-9675-0f4858611376/open Lot Information