Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 13, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ ሎት 1፡_
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ ኤሌክትሮኒክስ (ላፕቶፕና ሞባይል ቀፎ) እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት/ተጫራች መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Re-Bid Re: Survey Equipment Id: MOA/PACT-G-NCBP-2.2/25 1. The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme
Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of Purchaser Total Station, Hand GPS & Levelling
Addis Zemen(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምስራች ይልማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
ስፋት 104.16 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 13, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05_2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ