Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e75548b-9ada-424e-8e1f-f8e759b82181/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0671-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የውሃ እቃዎች

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: በድጋሜ የወጣ የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cd56d823-cd38-403e-8013-9d80ec858b59/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0670-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጣውላ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጣውላ እና የችፑድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ፔዳ ግቢ)

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/92f107fa-6136-467a-b84d-37243c9d86d7/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0673-2018-PUR Object of Procurement: ተለጣፊ ዳብል ሶኬት በድጋሜ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ተለጣፊ ዳብል ሶኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Policy Study Institute: Procurement of Uniform

Government(Dec 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e05e42e7-eaaa-4119-bf64-d34e4b81bab2/open Reference

The International Rescue Committee (IRC) is Seeking Qualified National Service Providers to Conduct a Feasibility Study and Detailed Design for the Hoha River Water Supply System Located in the Assosa District, Benishangul Gumuz Regional State.

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 21, 2025)   1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ

የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት፣ ተረፈ-ምርት መቋጠሪያ ከረጢት፣ የተበጠረ ገብስ መቋጠሪያ ከረጢት እና የእንስሳት መኖ ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ለጨረቲ እና ለበደኖ ቀበሌዎች የፓንፕ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የኤችድፒ /HDPE/ ቧንቧ ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ግዥን መስሪያ ቤቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Now Invites Your Company for Supply, Installation and Construction Solar System at Bore Hole and Booster Station for Berkele Water Supply

ዳሽን ባንክ አ.ማ የንግድ እና የመኖርያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/አዲ/ብማ-003/2025/26 ዳሽን ባንክ

The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Eligible Consulting Firms to Express Their Interest in Providing Technical Assistance Services for the Establishment of ERA Road Academy

Ethiopian Herald(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic