Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ የConstraction Equipment and Materials፣ የተለያዩ ዓይነት ጀኔሬተሮች እና ሁለት Truck with Crane Truck with Crane በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም : ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (ደምሚኔ) የጨረታ አይነት : ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ (ሞተር) እና ጀነሬተር ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 19, 2025) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 009/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1 የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ ግዥ በድጋሚ
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ፣ ዩፒኤስ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የካሜራ ማስቀመጫ ሼልፍ ግዥ፣ የአልባሳት ኪራይ አገልግሎት፣ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ ተጨራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዲና ሱና እና በፍ/ባለዕዳ እነ ፋጡማ እሸቱ መካከል ስላለው
የቦታው ስፋት 493 ካ/ሜ ቤቱ ያረፈበት 414 ካ/ሜ ቦታው በጀርባው 7 ካ/ሜ Green Area የሚነካው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት በሴቶች ለተደራጁ ማህበራት የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 438 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በ(SVCD SP) ፕሮጀክት በጌዴኦ
Salale University፡ Procurement of Laboratory Personal Protective Equipment
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/992f3a21-567e-4823-bedf-e44226bb155e/open Lot Information
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል ስላለው የፍርድ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳሞት ኢንዱስትሪያል ኮሜርሻል ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ባለሪንግ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ
የክሬን ማንሻ ማሽነሪ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀነራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አለምነሽ ካሳ 2. ህጻን ዳንኤል መኮነን እና በአፈጻጸም ተከሳሾች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር
ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018 ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ