Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a8e7be5-f4f1-44a3-a8f6-69b9aac946a5/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0792-2018-PUR Object of Procurement: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ የብረት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ብረት አቅራቢዎችን በሚከተሉት መስፈርቶች

ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ የብረት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ በድጋሚየወጣ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንት እና እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቦታዎችን በ7ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ መሬትን ለማስተላለፍ ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 12 የዕውቀቴ ወገኔ ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የሰራተኞች የሻይ ክበብ እና ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 611 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ጠለላሸ ፈለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሳምሶን ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ

Alemfre Pink House Cancer Foundation (APCF) Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for Auditing its Accounts for the Fiscal Year Ended December 31, 2025

Addis Zemen(Jan 16, 2026) Invitation for External Audit service Alemfre Pink House Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit making Non-

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– ፎቶ ኮፒ፣ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለሁለተኛ ጊዜ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Gada/NCB/08/2018) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች በዘርፉ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ቦታዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ሱኪኪጨቁ/…/001/2018 አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎች

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ