Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to Bid Ref No:- ERCS/GDS&SVC/0002/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following items. Bids Description 1

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply, Design, Delivery, Installation, and Maintenance of CCTV Systems at its Warehouse, and for a Consultancy Service for an End-line Evaluation and KAP Survey in Amhara, Oromia, Tigray, and Benishangul-Gumuz Regions

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ  ወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመስከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ እና ወንበር /office Chair/ በግልፅ እንዲሁም የምግብ ጨው፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና Dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ  (Vacancy for Audit Service) ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዮሴፍ ጅብሪል አብድልቃድር እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ዑመር ጅብሪል

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/10/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን

የይዞታው ስፋቱ 433 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ከበደ ተፈራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት ተፈራ መካከል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የ8ኛ ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/11/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሲና ደረጄ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዓለም ብርሀኑ መካከል