Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Sep 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bff3bbb6-7686-4298-ae35-ccbf1729c036/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0020-2019-PUR Object of Procurement: ሎት 77 ለ2ኛ

Prime Minister Office: ሎት 77 ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ኘሪንተር Model Mfc-L5755DW/BROTHER/ ግዥ

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሱትን፦ ሎት – 01 የአውቶሞቲቭ የሥልጠና

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ፀረ-ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ አቅርቦት ግዥ እና የዓሣ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 0010 ፣ 0011 ፣ 0012 ፣ 0013፣ 0014/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተለያዩ ያገለገሉ መረጃ መሳሪያዎች (የኤክስሬይ ማሽን፣ የልብ ምት መመርመሪያ፣ የደምግፊት መመርመሪያ) እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ለአከ ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ኢትዮ እስካንዲክ የሕክምና አገልግሎት አ.ማ መካከል ስላለው

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2019 በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ሐ-09/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል