Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44b3bbcf-017b-487e-b0d8-295e3ab9debf/open Lot Information Procurement Reference Number: MInT-NCB-G-0139-2018-PUR Object of Procurement: የቤት ቁሳቁሶች በሐረር

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር: የቤት ቁሳቁሶች በሐረር ከተማ ግዥ በድጋሜ የወጣ

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/28a37715-1519-45c9-ada8-64c3f307c41e/open Reference Number: JKU-NCB-G-0035-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: JKU-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Jinka University፡ Procurement of Sanitary Materials

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/026/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የጠጠር መንገድ ሥራ ለመሥራት ሰሌክት ማቴሪያል ግዥ ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል

የቤኬ ቅድመ 1ኛ እና አንደኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መስሪያ ቤት 5000 /አምስት ሺህ/ ሊትር የሚይዝ የነዳጅ መቅጃ ቦቲ እና ደብል ካፕ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የንጽሕና መጠበቂያ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ለከባድ፣ ለቀላልና ለማሽነሪ ጋራዥ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

SOS Children’s Villages in Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of LATRINE CONSTRUCTION WORK for Dida-Boke Primary School in Shashamane, Ethiopia

2merkato.com(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER FOR LATRINE CONSTRUCTION

የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ Agro Food Dairy PP Mechanics, ICT, BET, Domestic Works, Animal Production & Animal Health የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግብዓት ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤስ/47/7ጨ007/2018  ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግብዓት ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል