Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር
አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-01/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ
The Eastern Nile Technical Regional Office (ENTRO) is Inviting Bids for the Disposal of Used Vehicles.
Ethiopian Herald (Jul 14, 2026) NILE BASIN INITIATIVE (NBI) Eastern Nile Technical Regional Office /ENTRO/ INVITATION FOR BIDS TO DISPOSE
The Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites Eligible Bidders for the Supply of 1,000 Metric Tons of Pastilles Sulphur with 99.8% Purity.
Ethiopian Herald (Jul 14, 2026) INVITATION TO BID Re-TENDER NO. CIC-AMCF 013/2026 Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF)
Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Kallacha Oromiyaa (Jul 09, 2026) Beeksisa Caal-baasii Lakk.BS/KTS/036/2018 Baankiin Siinqee W.A Qabeenyota armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk.97/1990(akka foya’eettii) tiin
የመኪና መለዋወጫ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ንጉሴ እና በፍ/ባለዕዳ ባዝራ ሞተር ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ
የይዞታው ጠቅላላ ስፋት 587 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍሬም ደጋጋ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩሳሌም ንጋቱ መካከል ስላለው
የኮንደሚንየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ አርጋው አቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ወርቁ መካከል ስላለው
The Brooke Ethiopia (INGO) Invites Qualified Suppliers to Bid for the Procurement of Various Materials.
Addis Zemen (Jul 14, 2026) Invitation to Bid The Brooke Ethiopia is a registered INGO in the Federal Democratic Republic
የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —-አቶ ሙላት የኋላ አፈ/ተከሳሽ— አቶ ገብሬ አስናቀው አለነ መካከል ስላለው አፈፃፀም