Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The National ID Program Wants to Hire a Highly Experienced Individual Consultant to Serve as a Stakeholder Engagement Advisor for the Ethiopian Communication Authority (ECA), a Key Partner in the World Bank-funded Ethiopia Digital ID for Inclusion and Services Project (Fayda).
Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Request for Expression of Interest – Re Advertised (Consulting
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እና የካሜራ እቃዎችን በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ
በጉ/ከ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የውስጥ ፓርቲሽን ለሕንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እደሳና ጥገና፣ የሰራተኛ ካፍቴሪያ፣ ቋሚ የህከምና እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ዕቃ ግዥ
የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ከፋና ቦሌ
Gada Special Economic Zone Development Corporation Now Invites Bids for National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable to Supply Distribution and Reservoir Fittings
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የስቃቂ ቃሊቲ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ህትመት፤ መሰረት ልማት ስራዎች ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 2ኛ ዙር ጨረታ 002 /2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ
Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Qualified Organizations to Pre-qualify for Various Consulting and Non-consulting Services, Including Drilling and Pumping Tests (depth < 300m and > 300m)
Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Pre-qualification Screening open bidNo. NCB/EEC/05/2018 Ethiopian Engineering Corporation is a government development organization that
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ