Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/010/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: የአደይ አበባ የመሬት ወለል ምንጣፍ
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/af69e680-6212-433b-b46a-4bc2086e106c/open Lot Information Procurement
Arsi University: Procurement of Meat Grinder (ስጋ መፍጫ ማሽን)
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8356451a-681c-484f-a84e-ce95147abae6/open Lot Information Procurement
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል በቁጥር 160 ጎማዎች እስከነ ውስጥ ላስቲካቸው እና ፍላፕ (7.50R16 Tyre With Inner Tube & Flaps) ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ (7.50R16 ) ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደመባ ቁጥር 08/2018 የደቡብ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Fire Alarm System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/211/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት
በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችንና እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1. በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2018
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner and Time Attendance በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት
በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳር ጽህፈት ቤት የሳንቶ ዶዘር ሞደል SD22H የሆነውን የመለዋወጫ ዕቃ ቁሳቁስ ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውን ባለ ንብረቶችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1/ በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳር ጽ/ቤት የሳንቶ ዶዘር
በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር በተቋማችን የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ለሚያስገባው ሠልጣኞች የቁርስ፣ ምሣ እና እራትን ጨምሮ የምግብ አገልግሎት ለ9 ወራት የሚሆን ግዥን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ በሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበር የተደራጁትን በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 004/18 በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዳ ግብርና ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 በጀት