Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109412 በታህሳስ
የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዘነበወርቅ አሸኔ እና የፍ/ባለዕዳ አበራ ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 185975 በ6/2/2016
የቦታ ስፋት 455 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/047/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. 500 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ሶስተኛ (3ኛ) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/080/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ/አግ/ብገጨ/06/2018 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በሎት-1 ዳም ትራክ ብዛት
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ እንዲራዘምልን ስለማሳወቅ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
የሀዋሳ ከተማ አስፋይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ህጋው ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስፋይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ
በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከዚህ
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች