Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም ሎት1.
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/43bd1c20-88f4-4584-8ce8-130a32a539dc/open Reference Number: MoLS-NCB-G-0025-2019-BID-Open Lot Reference: – Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Labor and Skills ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ የውሃ ቦቲ ኪራይ(በድጋሚ)
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር- JM 03 /2019 ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤
ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c6fdecf-6cab-4107-8b58-afd6749461c0/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0059-2019-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ባነር
Bahir Dar University: በድጋሚ የወጣ ባነር ግዥ (BiT)
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2ኛ ዙር እስከ 3ኛ ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ፕሮግራም አዲስ ለሚቋቋሙ 6 የልዩ ፍላጎት /አካቶ ትምህርት/ መስጫ ማዕከላት ለማደራጀት የሚረዱ የአካል መርጃ መሳሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 008 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ፕሮግራም አዲስ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE003/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Category 2 General and Road Contractors GC-2/RC-2 for the Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports
Ethiopian Herald (May 05, 2026) Notice of Invitation for National Re-Bid Bid Announcement No. SSNT-T 614 Ethiopian Airlines Group intends
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ እና ወረዳ በቦና ከተማ ቀሪ የኮብልስቶን ማንጠፍ ስራ ህጋዊ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በብላቴ ዙሪያ ወረዳ፣ ጠጢቻ ወረዳ እና ቦና ዙሪያ ወረዳ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በጨረታ መለያ ቁጥር DIS 01/2018 ዓ.ም ዓርብ ሚያዚያ
CCRDA/CGFP የRumor Logbook ህትመት ሥራ ለማከናወን ይፈልጋል
Reporter (May 05, 2026) ማስታወቂያ CCRDA/CGFP የሚከተሉትን ዝርዝር መግለጫዎች መሰረት በማድረግ የRumor Logbook ህትመት ሥራ ለማከናወን ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸውን